በጋዛ የሚካሄደው ጦርነት ጥላ ያጠላባትና የኢየሱስ ክርስቶስ የትውልድ ሥፍራ እንደሆነች የምትታመነው ቤተልሄም፣ የነገውን የፈረንጆች ገና ለመቀበል የምትዘጋጀው እንደተለመደው በድምቀት ሳይሆን በሃዘን ...
The Constitutional Court ruled that irregularities “did not substantially influence the results.” Opposition leader Venancio ...
በጦርነት ትርምስ ውስጥ ባለችው ሱዳን ረሃብ በአምስት አካባቢዎች መስፋፋቱና ወደ ሌሎች ተጨማሪ አምስት አካባቢዎችም ሊስፋፋ እንደሚችል አንድ በዓለም ደረጃ ረሃብን የሚከታተል ተቋም አስታውቋል። ...
የቀድሞው ፕሬዝደንት ቢል ክሊንተን ትኩሳት ስለገጠማቸው ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ሜድስታር ጆርጅታውን ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ገብተዋል። የ78 ዓመቱ የቀድሞ ፕሬዝደንት ለምርመራ ትላንት ከሰዓት በኋላ ...
ሐረሪ ክልል ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ባንኮች 43 ቅርንጫፎች ለኮሪደር ልማት እንዲያዋጡ ተጠየቅን ያሉትን 2 ሚሊዮን ብር ባለመክፈላቸው ባንኮቹ ከተዘጉ ዘጠኝ ቀናት እንዳለፋቸው የኢትዮጵያ ባንኮች ...
በኢትዮጵያ ዝቅተኛ የሠራተኞች የደመወዝ ወለል ሳይወጣ፣ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ያሳለፈው ውሳኔ አነጋጋሪ ሆኗል። የኢትዮጵያ ሆቴልና ቱሪዝም ፈደሬሽን፣ “የገቢዎች ቢሮው ያሳለፈው ውሳኔ የኢንዱስትሪ ...
ሶማሊያ የኢትዮጵያ ኅይሎች “ሳይነኩና ባልተጠበቀ” ባለችው ሁኔታ በሁለቱ ሀገራት ድንበር መካከል በሶማሊያ በኩል ባለችው ዶሎው ከተማ ላይ በሚገኝ ሠራዊቷ ላይ ጥቃት ፈጽመዋል ስትል ከሳለች፡፡ ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ጎርካ ወረዳ በኦሮሞ ነፃነት ታጣቂቾ ተፈፀመ በተባለ ጥቃት ሁለት ሰዎች ትላንት መገደላቸውን ነዋሪዎችና ቤተሰቦቻቸው ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ። የኮሬ ዞን ጎርካ ወረዳ ...
‘ኢሬክታይል ዲስፈንክሽን’ ወይም ስንፈተ ወሲብ በአይቮሪ ኮስት በርካታ ወንዶችን እያሳሰበ እየመጣና በችግሩ ምክንያትም ራሳቸውን ከማኅበረሰቡ እንዲያገሉ በማድረግ ላይ ይገኛል። ለመገለሉ እና ለችግሩ ...
ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት በቀሩት የአውሮፓውያን 2024 ዓመት፣ አፍሪካዊያን መረጮች፣ አፍሪካ ውስጥ በተካሄዱ ፕሬዝዳንታዊ፣ የፓርላማ ወይም አካባቢያዊ ምርጫዎች የተጠመዱ ነበሩ፡፡ በአንዳንድ የአፍሪካ ...
በኒው ዮርክ ከተማ ባቡር ውስጥ አንዲትን ሴት ልብሷን በእሳት ለኩሶ በቃጠሎው ሕይወቷ እንዲያልፍ አድርጓል የተባለ ተጠርጣሪ ወዲያውኑ በቁጥጥር ሥር መዋሉ ታውቋል። የጥቃቱ ሰለባ የሆነችው ግለሰብ ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን በፌዴራል ደረጃ የሞት ቅጣት ከተፈረደባቸው 40 ግለሰቦች መካከል 37 ለሚሆኑት ፍርዱ ወደ ዕድሜ ልክ እስራት እንዲቀየርላቸው አድርገዋል። ውሳኔው የመጣው የሞት ቅጣት ...